የዩኒኮርን ጨዋታ ለህፃናት 2፣3፣4 አመት

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.1
5.11 ሺ ግምገማዎች
1 ሚ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
በ Google Play Pass ደንበኝነት ምዝገባ አማካኝነት ይህን ጨዋታ በነፃ እና በመቶዎች የሚቆጠሩ ተጨማሪ ከማስታወቂያዎችና ከውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች ነፃ ሆነው ይደሰቱባቸው። ተጨማሪ ለመረዳት
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ ጨዋታ

ልጆችዎ ዩኒኮርን ይወዳሉ? የዩኒኮርን ጨዋታ ለህፃናት እና ልጆች 2፣3፣4 አመት በዩኒኮርን ጨዋታ ልጆችዎ እንዲዝናኑና በተመሳሳይ ጊዜ እንዲማሩ ትክክለኛው መተግበርያ ነው። የዩኒኮርን አለምን በሚወዱት ዩኒኮርን መመርመር እና ከ125 በላይ ለሴት ልጆች ተስማሚ ጨዋታዎችን መጫወት ይችላሉ። እነዚህ ጨዋታዎች ABC ማስመርን፣ ደማቅ ቀለማት፣ነጥብ ማገናኘት፣ጥላ ማዛመድ፣የማስታወስ ጨዋታዎች እና ሌሎች ብዙዎችን ያካተተ ነው!

ልጆች ከነዚህ ቅድመ ትምሀርት ቤት የዩኒኮርን ጨዋታዎች ምን ይማራሉ?
1. ፊደላትን ማወቅ፡
ፊደላትን መንገዱን ተከትሎ በ��ስመር መጨረስ። ልጆች ፊደላትን ለመጨረስ መንገዱን መከተል እና ማስመር አላባቸው። ህፃናት A-Z ፊደላት እንዴት መፃፍ እንዳላባችው ይማራሉ።

2. አዝናኝ የፀጉር ቤት ጨዋታዎች፡
በውቡ ፀጉር ቤት የዩኒኮርን ፀጉር በማሳመር እና በማስተካካል ይዝናኑ። መቁረጥ፣ቀለም መቀባት፣ማጠብ እና ሌሎች ተጨማሪ ነገሮችህን በዚህ እንቅስቃሴ ማድረግ ይችላሉ። በፈለጉት መንገድ ዩኒኮርን ማስተካከል ይችላሉ።

3. ግንዛቤን የማሳደግ ብቃት፡
ልጆች ቀለሞችን በማስተካክል ይዝናናሉ፤በቁመት የማስተካክል እንቅስቃሴ ላይ ይሳተፋሉ፤ የተለያዩ እቃዎችን በመጠን እና በቀለም ይሰበስባሉ።

4. የቅርፃቅርጽ እንቆቅልሽ ጨዋታ፡
የእንቆቅልሹን ቁርጥራጮች በትክክላኛው ቦታ በማስቀመጥ እንቆቅልሹን ማጠናቀቅ። ህፃናት የተለያዩ የእንቆቅልሽ ጨዋታዎችን በመጫወት ይዝናናሉ እናም የመገንዘብ ብቃታችውን ይዳብራሉ።

5. የፈጠራን ችሎታ ማሻሻል እና ሌሎች ተጨማሪዎች፡
በዚህ ዩኒኮርን ቀለም መቀባት ጨዋታ፣ የዩኒኮርን አለምን በተለያዩ ቀለማት መሙላት! ህፃናት ማቅለም፣መሳል እና ብዙ አዝናኝ እንቅስቃሴዎችን በዩኒኮርኑ ማድረግ ይችላሉ።

ባህሪያት፡
1) ለቅደመ ትምህርትና ለልጆች የሚሆኑ ከ125 በላይ የተለያዩ እና ልዩ ጨዋታዎች
2) የዩኒኮርንን አለም ይመርምሩ
3) ማራኪ ገጸ ባህሪ እና ቀለማማ አኒሜሽን።
4) ከ3 አመት በላይ ለሆኑ ከቀላል አጠቃቅም ጋር ለህፃናት ተስማሚ
5) ያለምንም ኢንተርኔት ያለማስታወቂያ ይጫወቱ።
6) ምክንያታዊነትን እና መገንዘብን ያሳድጉ።

ሌላ ተጨማሪ ምን ይፈልጋሉ? ይህን ሁሉ-በአንድ አዝናኝ እና አስተማሪ ጥቅል - የዩኒኮርን ጨዋታዎች ለህፃናት እና ለልጆች 2፣3፣4 አመት ያውርዱ!
የተዘመነው በ
12 ጁላይ 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.1
3.54 ሺ ግምገማዎች